እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አደረሳችሁ! 🌟🎉 አዲስ ዓመት፣ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ የትምህርት ጉዞ! 📚✨ ይህ… — EduLink Ethiopia — TG.ME

🎉🌟 እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አደረሳችሁ! 🌟🎉 አዲስ ዓመት፣ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ የትምህርት ጉዞ! 📚✨ ይህ ዓመት ለእያንዳንዱ ተማሪ የተሻለ ዕውቀት፣ ለወላጆች የተሻለ ድጋፍ እና ለአስተማሪዎች አዳዲስ ዕድሎችን ይዞ ይምጣ። 🌱🎓 EduLink በዚህ አዲስ ዓመትም ትምህርትን በቴክኖሎጂ ለማቀላጠፍ ከእናንተ ጋር ነው። 💚🧡 📲 የEduLink Tutor Appን አሁኑኑ ያውርዱ: DOWNLOAD HERE እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ! ❤️ EduLink | ትምህርትን አንድ …

September 10, 2026 88 3