ማርያም ማርያም እንበል ማርያም ማርያም እንበል ማርያም/2/ መልሰን መላልሰን ያንን ጣፋጭ ስም እንበል ማርያም… — ማኅበረ ኤዶምያስ ጠቅላላ መንፈሳዊ ማኅበር — TG.ME

ማርያም ማርያም እንበል

ማርያም ማርያም እንበል ማርያም/2/
መልሰን መላልሰን ያንን ጣፋጭ ስም
እንበል ማርያም


          
እንዴት ይነጋል ቀኑ መሽቶ
ማርያም ያንቻ ስም ተዘንግቶ
አይሆንልንም እንችልም
ላንቻ ምስጋና ሳንቆም
          ጧፉም ይብራላት ይቀጣጠል
           ትውልዱ ሁሉ ማርያም ይበል/2/
        
አዝ

የማርያም ወዳጅ የሶአ አገልጋይ
ባልሳምንቱ እኔነኝ ባይ
ፅዋውን አንሳ ተመረቅ
ፍቅሯ ከቤትህ እንዳይርቅ
 ጧፉም ይብራላት••••••••••••
አዝ            

ይህን ጣፋጭ ስም ሁሉም ይጥራ
ኪዳን ይፐወዝ ከመከራ
መንገደኛውም ስንቅ ያድርገው
እንዲሆን ብርሀን የጨለመው
  ጧፉም ይብራላት•••••••••••  
አዝ

ውዳሴ ማርያምን አድሉ
በቅን ልቦና አገልግሉ
ይብዛ ይነገር ውዳሴዋ
እንዳይታጎል ቅዳሴዋ
    ጧፉም ይብራላት••••••••••••
           
           ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
   •➢ ሼር // SHARE
👇👇👇

@edomiyass21
@edomiyass21
@edomiyass21
♡ማርያም ማርያም እንበል♡
❤2🥰1😍1
August 27, 2026 271 2