ቅዱሳን ሰላም ለናንተ ይሁን! ነገ አርብ የወሩ መጨረሻ የአዳር የፀሎት ፕሮግራም በፃም ፀሎቱ ምክንያት ለ ዚኛው ወር (October)አይኖረንም። እንደተለመደው የፃም ፀሎቱን በስልክ መስመር የማታውን ከ6-8 pm እንዲሁም ጠዋት ቤተክርስቲያን በአካል በመገኘት ከ10 am-1 pm ያለውንም እንድትካፈሉ አደራ እንላለን። ጌታ ይባርካችሁ!
October 29, 2026 224