𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ማንቸስተር ዩናይትድ በሜሰን ግሪንዉድ የትኛውም የወደፊት ሽያጭ 50% ያህሉን… — EBSTV SPORT — TG.ME

🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆:
ማንቸስተር ዩናይትድ በሜሰን ግሪንዉድ የትኛውም የወደፊት ሽያጭ 50% ያህሉን ያገኛል። ይህም በክረምቱ ለሚያደርገው ዝውውር የሚያግዘው ይሆናል።

[Fabrizio Romano YT]

@EBSTVSPORTS
❤2👍1🥰1
February 15, 2026 906