@EBMedia123 · 2.3K subscribers
👉መዝናኛ 👉ዜና 🗣 Our YouTube Channel https://youtube.com/@ebmedia123?si=3Zgov2sCJcx1Qla4
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/EBMedia123Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 21, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 22, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
3 advertisers placed 3 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
https://youtu.be/oOZUzo3Xe8Y
ነፍስ ይማር 🙏 የ12ኛ ክፍል ፈተና የወደቀች ታዳጊ ራሷን አጠፍች❗️ በሲዳማ ክልል በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ዳዬ አንድት ሴት ልጅ ከ12ኛ (entrance) ተፈታኝ ባለማለፏ ምክንያት ተበሳጭታ ቦኖራ ተብሎ በሚጠራው ጥልቅ ወንዝ ውስጥ እራሷን አጥፍታለች። ምንጭ:-ማሕበራዊ ሚዲያ 📲 ለተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎች፦ https://t.me/EBMedia123 https://t.me/EBMedia123 https://t.me/EBMedia12
ሰዓታት በቀሩት በተጠባቂው የአድዋ ፋይት ናይት 02 አትሌቶች የፊት-ለፊት የፍጥጫ መርሃ ግብር አካሄዱ‼️ ETFC 002 – Adwa Fight Night ዛሬ ምሽት በፍልሚያ ዝግጅት የሚሳተፉ ተጋጣሚዎችን የሚያስተዋውቀው “Fighters Face-Off” መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ በአድዋ መታሰቢያ ሙዚየም ተካሂዷል። የፍልሚያ ዝግጅቱ በMMA፣ Muay Thai እና Boxing የፍልሚያ ዘርፎች የሚካሄዱ ውድድሮችን ያካተተ ሲሆን፣ የተፋላሚዎቹ የፊት-ለፊት መቆም …
[media, no text]
የእውነተኛ ፍቅር ማሳያ❤ አለባቸው ተካ(አለቤሾው) በአንድ ወቅት በሌላ ሀገር ሳለ ለባለቤቱ ሮማን የላከላት ፎቶ ።