@EB_A3 · 1.6K subscribers
"An investment in knowledge pays the best interest" Benjamin Franklin...
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/EB_A3Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 1, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
በድጋሚ ጥብቅ መልዕክት👉 ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ለ11ኛና ለ12ኛ ክፍል በሙሉ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት በክላስተር ማዕከል የተመደባቹ ተማሪዎች ሁላችሁም ሰኞ 11/12/2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ፈተና ስለሚሰጥ ማንም ተማሪ እንዳይቀር በጥብቅ እናውቃለን ። ማሳሰቢያ➡️ በተለያየ ዙር የሚሰጠውን ፈተና ያልተፈተነ ተማሪ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት ማጠቃለያ ሰዓት ላይ የሚሰጠውን ሰርተፍኬት ማግኘት አይችልም። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ …
ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ለ11ኛና ለ12ኛ ክፍል በሙሉ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት በክላስተር ማዕከል የምትማሩ ሰኞ 11/12/2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ፈተና ስለሚሰጥ ማንም ተማሪ እንዳይቀር በጥብቅ እናሳስባለን ። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 7/12/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🎓የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለተፈተናችሁ ተማሪዎች በሙሉ🎓🎓🎓 👉 ትራንስክሪፕት ተዘጋጅቶ ያለቀ በመሆኑ ከነገ ቀን 7/2018 ዓ.ም ጀምሮ ተከታታይ ባሉት 5 ቀናት ውስጥ 2(ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ በቅርብ ጊዜ የተነሳችሁትን ይዛችሁ በአካል በት/ቤቱ በመገኘት እንድትወስዱ ት/ቤቱ ጥሪ ያስተላልፋል። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 06/12/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹
5 advertisers placed 5 creatives in this channel · est. CPM $1–5.