OFFICIAL;- ማንችስተር ዩናይትዶች የክንፉን ተጫዋች ኢሳክ ኮንዴን በይፋ ከሊቨርፑል አስፈርመዋል። የ 16… — Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 — TG.ME

🚨 OFFICIAL;-

ማንችስተር ዩናይትዶች የክንፉን ተጫዋች ኢሳክ ኮንዴን በይፋ ከሊቨርፑል አስፈርመዋል።

የ 16 ዓመቱ ኮንዴ የዩናይትድን ከ 18 ዓመት በታች ቡድን ይቀላቀላል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤3
September 28, 2026 719