🚨 ኪልያን ኤምባፔ ከናይኪ ጋር የነበረውን የረጅም ጊዜ የስፖንሰርሺፕ ግንኙነት አቁሞ የስዊዘርላንድ ኩባንያውን ኦንን(On) ተቀላቅሏል። ኤምባፔ የኩባንያው ዋና ፊት ገፅታ ለመሆን ተስማምቷል።
በተጨማሪም ኦን የቀድሞውን የፈረንሳይ እና የአርሰናል ኮከብ ቲዬሪ ሄንሪን የኩባንያው የእግር ኳስ ዳይሬክተር (Director of Football) አድርጎ ቀጥሯል።
ሄንሪ ከ2025 ጀምሮ ይህንን ሚና በሚስጥር ሲወጣ የቆየ ሲሆን ኤምባፔ የናይኪ ኮንትራቱ በዚህ ክረምት ካበቃ በኋላ ወደ ኦን እንዲቀላቀል በማሳመን ሚና እንደነበረው ተገልጿል።
➛ [The AthleticFC]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport

4September 18, 2026 874