ቴሪ ሄንሪ ማን ባሎንዶር እንደሚገባው 🗣
"ሊዮኔል ሜሲ ዓለም ዋንጫውን ቢበላ ኖሮ ባሎንዶሩን ያሸንፍ የነበር ይመስለኛል ወይም ኦሊሴ ከስተጀርባው ብዙ አይርቅም።
ነገርግን ኤምባፔ የእኔ ምርጫ ነው። ሰዎች ምንም እንዳላሸነፈ ይነግሩኛል።
አንዳንድ ሰዎች ጥናት መስራት ያለባቸው ይመስለኛል። ከዛ አንዳንድ የባሎንዶር አሸናፊዎች ካሉበት ዓመት በፊት በነበረው ዓመት ምንም ሳይበሉ እንደበሉ ያገኙታል።
ኤምባፔ በግሉ ያሳካውን ስትመለከት በቻምፕዮንስሊጉ ከፍተኛ ግብአስቆጣሪ ነበር ፣ በላሊጋ ከፍተኛ ግብአስቆጣሪ ነበር ፣ በዓለም ዋንጫም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ነበር።
ማይክል ኦሊሴም በአሲስት ከሆነ ተመሳሳይ ነገር አድርጓል። ይህም የሚደንቅ ነው።
እኔ ወደ ኪልያን እሄዳለው። ማይክል ኦሊሴ ብዙም ሳይርቅ።"
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport

3September 9, 2026 494