ማንችስተር ዩናይትዶች ከዚህ ወር የኢንተርናሽናል ብሬክ በኃላ ማታየስ ዴሊክት ለጨዋታ ብቁ እንዲሆን አቅደዋል።… — Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 — TG.ME

🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች ከዚህ ወር የኢንተርናሽናል ብሬክ በኃላ ማታየስ ዴሊክት ለጨዋታ ብቁ እንዲሆን አቅደዋል።

ግን ዩናይትዶች ተጫዋቹ ተጣድፎ እንዲመለስ የማድረግ ሀሳብ የላቸውም።

[GraemeBailey]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏3❤‍🔥1
September 8, 2026 698