ጆዜ 🗣 "ከሪያል ቤቲስ ጋር ፔናሊቲው ለምን በድጋሚ አልተመታም? ቫር ህጉን ሳያቀው ቀርቶ ነው? ወይስ ቫር… — Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 — TG.ME

ጆዜ 🗣

"ከሪያል ቤቲስ ጋር ፔናሊቲው ለምን በድጋሚ አልተመታም? ቫር ህጉን ሳያቀው ቀርቶ ነው? ወይስ ቫር በቀላሉ እኛ በድጋሚ እንዳንመታ ፈልጎ ነው?

ለዚህ ጉዳይ ተጠያቂ የሆኑ ሰዎች ለዚህ ጥያቄ መልስ እንዲሰጡበት እፈልጋለሁ።

ቫር ፔናሊቲው እንዲደገም ካላዘዘ ህጉን አያቀውም ማለት ነው። ለዛ ወደ ቤቱ ሄዶ በቫርነት መስራት ማቆም አለበት ነገርግን በድጋሚ እንዳይመታ ያላዘዘው ስላልፈለገ ከሆነ ደግሞ ነገሩን ይባስ ያብሰዋል።

ዳኛው እንዲመለከት ለምን አላደረገም?"

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤2😁2
September 7, 2026 695