ጆዜ 🗣 "ሁሉንም ውድድር ማሸነፍ እንፈልጋለን ነገርግን የምንሰራባቸው ነገሮች አሉ። የማወራው ስለ መረጋጋት… — Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 — TG.ME

ጆዜ 🗣

"ሁሉንም ውድድር ማሸነፍ እንፈልጋለን ነገርግን የምንሰራባቸው ነገሮች አሉ። የማወራው ስለ መረጋጋት ነው። ስለ ኢንተር ሳወራ ስለ ርጋታ ነው የማወራው። ሪያልማድሪድ በዛ የመረጋጋት ደረጃ መድረስ አለበት።"

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
September 7, 2026 566