ኤንዞ ፈርናንዴዝ ከማንችስተር ሲቲ ጋር በቃል ደረጋ በግል ጥቅማጥቅሞች ከስምምነት ደርሷል። ስምምነቱ በክለቦቹ… — Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 — TG.ME

🚨 ኤንዞ ፈርናንዴዝ ከማንችስተር ሲቲ ጋር በቃል ደረጋ በግል ጥቅማጥቅሞች ከስምምነት ደርሷል።

ስምምነቱ በክለቦቹ ውሳኔ ይወሰናል። ሲቲዎች እስካሁን ይፋዊ ጥያቀረ አላቀረቡም ግን ግንኙነቶች በቅርቡ ይኖራሉ።

ኤንዞ በዚህ ሳምንት መጨረሻም ከጨዋታ ውጪ ሊሆን ይችላል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤4👍2
August 29, 2026 1K