ሰላም ቤተሰብ፤ እንደምን አደራችሁ! ​የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የክልላዊ ፈተና የማለፊያ ውጤት ይፋ ስለሆነ፤… — DSM Catholic School 1--8 — TG.ME

ሰላም ቤተሰብ፤ እንደምን አደራችሁ!
​የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የክልላዊ ፈተና የማለፊያ ውጤት ይፋ ስለሆነ፤ በውሳኔው መሰረት ለማለፍ የሚያስፈልገው ነጥብ ለሁለቱም የክፍል ደረጃዎች እንደሚከተለው ተወስኗል፡
​መደበኛ ተማሪዎች፡ ለወንድ 46 | ለሴት 45
​አይነ ስውራንና መስማት የተሳናቸው፡ ለወንድ 45 | ለሴት 44
❤6🍓1
August 23, 2026 409