የሴቶች የወሲብ ፍላጎት መቀነስ እንደ ሆርሞን ለውጥ (ማረጥ፣ እርግዝና)፣ የጤና ችግሮች (ስኳር፣ የልብ ህመም)፣ የመድሃኒት ውጤቶች፣ ድካም እና ህመም ያሉ አካላዊ ምክንያቶች ሊኖሩት ይችላል።
በተጨማሪም፣ እንደ ጭንቀት፣ ድብርት፣ የሰውነት ምስል ጉዳዮች፣ የቀድሞ ወሲባዊ ጉዳቶች እና ዝቅተኛ በራስ መተማመን ያሉ የስነ ልቦናዊ ምክንያቶችም ተፅዕኖ ያሳድራሉ።
ከባልደረባ ጋር አለመግባባት፣ የመግባባት ችግሮች፣ የፍቅር እጦት እና የባልደረባ ወሲባዊ ችግሮች በግንኙነት ነክ ምክንያቶች ውስጥ ይካተታሉ።
የአኗኗር ዘይቤ (እንቅልፍ ማጣት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማነስ)፣ እንዲሁም ማህበራዊ እና ባህላዊ ምክንያቶችም ሚና ሊጫወቱ ይችላሉ።
እነዚህ ምክንያቶች ውስብስብ ስለሆኑ እና ከአንድ በላይ መንስኤዎች በአንድ ጊዜ ሊከሰቱ ስለሚችሉ ከባልደራባ ጋር በደንብ መወያየት እና የጤና ባለሙያ ማማከር አስፈላጊ ነው።
አዲሱን የ Youtube ቻናል subscribers ያድርጉ
https://linktw.in/tiRGPP
Forwarded fromApex Sexual Health Clinic 🇪🇹

9July 29, 2026 4.6K 1 9