#ExitExam
#Update
#ETA
ፈቃድ ባገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተምረው በ2019 ዓ.ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና የሚፈተኑ ተማሪዎች ብቁ ዕጩ ተፈታኝ ለመሆን ሊያጣሯቸው የሚገቡ መስፈርቶችን የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አስቀምጧል፡፡
● የተማሩብት ተቋም የተሰጠውን የፈቃድ ጊዜ፣ የትምህርት መስክ እና ካምፓስ ማረጋገጥ፣
● በትምህርት ላይ ቆይታቸው አራት፣ አምስት እና ስድስት ዓመት ለሚጠናቀቅ የትምህርት መስኮች በየመርሐግብራቸው ፈቃድ የተሰጣቸው ተቋማት እና የተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን ማረጋገጥ፣
● የተፈታኝ ሙሉ ስም እስከ አያት መኖሩን ማረጋገጥ፣
● ወደ ተቋሙ በዝውውር የመጡ ተማሪዎች የዝውውር ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
● ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በቀረቡት የመውጫ ፈተና ተፈታኞች መረጃ በትምህርት መስኮችና በካምፓሶች የስነ-ስርዓት ጥሰት የሌላቸው መሆኑ ማረጋገጥ።
November 19, 2026 60