ዛሬ የምትማሩት ክህሎት ነገ ምን ሊለውጥላቹ ይችላል?
የቴክኖሎጂ ዓለም በየቀኑ እየተቀየረ ነው።
እናንተም ከዚህ ለውጥ ጋር አብራቹ መሄድ ግድ ነው።
ምክንያቱም ዛሬ የምትማሩት አንድ አዲስ ክህሎት፣ ነገ ያልጠበቃችሁትን አዲስ ዕድል ሊከፍትልህ ይችላል።
አዲስ ሥራ መፍጠር ትችላላቹ፣
የራሳችሁን Project ልትጀምሩ ትችላላቹ፣
ያላቹን ሀሳብ ወደ ተግባር ልትቀይሩት ትችላለህ።
እና ይህ ዕድል ለናንተ ለሁላቹም ነው።
✔️ ተማሪ ከሆናቹ...
ከትምህርት ቤት ወይም ከዩኒቨርሲቲ የምትማሩትን እውቀት በተግባር የሚጠቅም ክህሎት ታሟሉበታላቹ።
✔️ ሥራ እየፈለጋቹ ከሆነ...
በዛሬው የሥራ ዓለም የሚፈለጉ የቴክኖሎጂ ክህሎቶችን መማር የሚያስፈልጋቹ ጊዜ አሁን ነው።
✔️ በሥራ ላይ ከሆናቹ...
አሁን ያላቹን እውቀት በአዲስ ክህሎት በማጠናከር ተጨማሪ የሙያ ዕድሎችን መክፈት ትችላላቹ።
የተለያየ ችግር የፈታል ብላቹ የምታስቡት ጥሩ ሀሳብ ካላቹ?
ሀሳባቹ ሀሳብ ብቻ ሆኖ እንዳይቀር፤ ወደ Project ወይም ተግባራዊ ስራ እንዴት መቀየር እንደምትችሉ ትማሩበታላቹ።
✔️ ወላጅ ከሆናቹ...
ለልጆች ዛሬ የሚጠቅም ብቻ ሳይሆን፣ ነገ ለወደፊቱ የሚጠቅም ክህሎት መስጠት ትችላላቹ።
ራሳቹን ማሳደግ ከፈለጋቹ...
“አንድ ቀን እማራለሁ” ከማለት ይልቅ ዛሬ ጀምሩ!
💻 ጥቅምት 10 ለሚጀምራቸው ክላሳችን ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው አሁኑኑ ይመዝገቡ።
ለመመዝገብ👇
www.devvoltz.com/bootcamp
ለበለጠ መረጃ: +251940192676
ያናግሩን
@devvoltz
1
1September 22, 2026 46