Career Advice ​Senior Developer የሚያደርጉን የኮድ ብዛት ሳይሆን ከታች ያሉ ነገሮችን… — DevVoltz Technology company — TG.ME

Career Advice

​Senior Developer የሚያደርጉን የኮድ ብዛት ሳይሆን ከታች ያሉ ነገሮችን መረዳት እና መተገበር ስንችል  ነው!

​ብዙዎች Senior ለመሆን ዓመታት መጠበቅ ብቻ ያለባቸው ይመስላቸዋል። ነገር ግን ዋናው ልዩነት የቴክኒክ እውቀት ብቻ ሳይሆን የሚከተሉት ባህሪያት ናቸው፦

✔️ Problem Solving
ከኮድ መጻፍ ይልቅ ውጤታማ እና ዘላቂ መፍትሔዎች ላይ ትኩረት ማድረግ።

✔️ Writing Clean & Maintainable Code
ለሌሎች ዲቨሎፐሮች በቀላሉ የሚገባና የሚሻሻል ኮድ መጻፍ።

✔️ Business Value
የምትገነባው ሶፍትዌር ለድርጅቱ፣ ለደንበኞች ወይም ለቢዝነሱ ግብ ስኬት እንዴት እንደሚያግዝ መረዳት።

✔️ Communication & Mentorship ጀማሪዎችን ማገዝ እና ሃሳብን በግልጽ ማስረዳት መቻል

✔️ System Thinking
የምትጽፈው ኮድ እና የምትወስነው ውሳኔ በሙሉ ሲስተሙ ላይ እንጂ በአንዲት ፊቸር ላይ ብቻ ተጽዕኖ እንደማያሳድር መረዳት።

​Your coding skills alone can make you a Junior Developer; your problem-solving ability and the way you think, however, can make you a Senior Developer.

​#CareerAdvice #SoftwareEngineering #DevVoltz
❤8🔥3
September 2, 2026 155 2