Is “Anesthesia Professional Specialist” the same as an… — 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑 — TG.ME

Is “Anesthesia Professional Specialist” the same as an “Anesthesiologist”? 🤔

What about Pharmacy Specialist, Midwifery Specialist, and similar titles?

Are we making professional titles unnecessarily confusing for the public? Let's discuss. 👇

ይሄ ሁሉ ማስተርስ ዲግሪን ከስፔሻሊስት ጋር ከማወዳደር የመጣ ነው።

Anesthesiologist ህክምናው ላይ የሚያመጣውን ገራሚ ለውጥ ለማየት Anesthesiology residency የሚሰጥበት ቦታ ላይ መማር ይጠበቅባችኃል።
(Patient care is completely different when they are around)

የሆነ General hopsital ይመደቡና ፣ ብቻቸውን ስለሚሆኑ ፣ Msc'ውም ስፔሻሊስት ነኝ እያለ ራሱን የቻለ ራስ ምታት ስለሚሆንባቸው (Not all)...ጥለው ይጠፋሉ!

(ያልተከፈለበት Promotion ለሆስፒታሉ)
🤣71👍21👎16❤6
August 24, 2026 5K 3 11