በ4ቱ (Major) ፊልድ ስፔሻሊስቶች አሁን ላይ በየ ' Primary Hospital (በየወረዳው) ቢያንስ አንድ፣ አንድ ተዳርሷል።
ከ 212 ሰዓት በላይ (ማለትም ከ 12 ቀን በላይ) ... የ 18 ቀን በነፃ እንዲያገለግሉ ፣ "ያልተከፈልንበትን አንሰራም ካሉ ግን" አባሯቸው ተብለው ... ይህንን ትዕዛዝ በጋራ ለመቃወም እንቅስቃሴ ላይ ናቸው።
(ለመረጃችሁ ያህል)
@debolteam
88
13
5
2August 24, 2026 6.2K 1 6