@DDCSS1955 · 718 subscribers
For school information
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/DDCSS1955Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 19, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
👇👇👇 Telegram https://t.me/eqadirectoret Facebook https://www.facebook.com/ddebgeqad
[media, no text]
መምህርነት ትውልድን የመቅረፅ ታላቅ ኃላፊነት ነው! 🇪🇹✨ 🥼10 የመምህር ግዴታዎች (Duties of Teachers)❕😍 #TeachersDuty #Education #Inspiration
የመምህራን ተግባርና ኃላፊነት 1. ተጠርነቱ/ቷ ለትምህርት ቤቱ ም/ርዕሰ መምህራን ሆኖ የሚከተሉትን ስራዎች በጋራም ሆነ በግል መወጣት ይጠበቅበታል/ባታል፡፡ 2. በትምህርት ቤቱ የትምህርት ቤት መሻሻያ ስትራቴጅካዊና ዓመታዊ እቅድ ዝግጅት ፣ በትምህርት ክፍል እቅድ ዝግጅት፣ በተለያዩ አደረጃጄቶች እቅድ ዝግጅት ይሳተፋል፤ እቅድ ያዘጋጃል፡፡ 3. ለትምህርት ደረጃው የተቀመጠውን መርሃ ትምህርት /ሲለበስ/፣ ስርዓተ ትምህርት በማጣቀስ ለሚያስተምረው ትምህርት አመታዊ፣ ወር…
የ2018 ሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቅያ (12ኛ ክፍል) ሃገር አቀፍ የፈተና ዝግጅት 👇👇👇👇 1. ከ9ኛ ክፍል በነባሩ እና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተመሳሳይ ይዘቶች፣ 2. ከ10 - 12ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት የሚዘጋጅ ይሆናል። @bluenileacademy @bluenileacademy