ተስፋ-ሃይለማርያም ተገኑ የሚሳተፍበት የፋና ቴሌቪዥን ፋና ላምሮት የድምፃውያን ውድድር ከዚህን ሰዓት ጀምሮ… — DBU Daily News — TG.ME

ተስፋ-ሃይለማርያም ተገኑ የሚሳተፍበት የፋና ቴሌቪዥን ፋና ላምሮት የድምፃውያን ውድድር ከዚህን ሰዓት ጀምሮ እየተላለፈ ይገኛል። ዝግጅቱን በፋና ቴሌቪዥን ወይም YouTube Live መከታተል ይቻሉ።

ወንድማችን በሚሰጠው መለያ ቁጥር 8222 ላይ LM በማስቀደም በመምረጥ አጋርነታችንን እናሳየው።
https://www.youtube.com/live/aQobgiilIeA?si=pnxHKXZ3YkhGDjkx

@DBU11
@DBU111
YouTube
#ፋናላምሮት | የምዕራፍ 23 ውድድር | ሳምንት 4| fana lamrot|
#ፋናሚዲያኮርፖሬሽን #FanaMediaCorporation #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ @fanamcpodcast @fmcafaanoromoo #fana_tv #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
👏1
August 15, 2026 8.8K 1