ደግሞ በአዲስ ነገር ተስፋ-ሃይለማርያም ተገኑ በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በሳይኮሎጂ የትምህርት ክፍል እንዲሁም… — DBU Daily News — TG.ME

ደግሞ በአዲስ ነገር
ተስፋ-ሃይለማርያም ተገኑ

በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በሳይኮሎጂ የትምህርት ክፍል እንዲሁም ለ3 ዓመታት
በሆሄ ተስፋ የኪነ_ጥበብ ቡድን
ቡድንኑን ከመመስረት ጀምሮ በአስተዳደራዊ
እና በሙዚቃ ስራዎቹ የምናውቀው ተስፋ
(ሃይለማርያም ተገኑ)
አሁን በአዲስ መልክ ከጫፍ እስከጫፍ ልንሰማው
በፋና ቴሌቪዥን የፋና ላምሮት ውድድር ላይ
ተገኝቷል።

በእለቱ በሚሰጠው የመወዳደሪያ መለያ ቁጥር 8222 ላይ LM በማስቀደም ገደብ አልባ ድምጻችንን እንስጠው።
ማሳሰቢያ፣ አንድ ሰው ከአንዴ በላይ VOTE ማድረግ ይችላል።

Vote ለማድረግ በፓኬጅ አይቻልም። (ካርድ መሙላት ያስፈልጋል)

አጋርነታችንን እናሳይ
DBU DAILY NEWS

@DBU11
@DBU111
👏41👍3👌1
August 14, 2026 7.9K 2 12