የቀጠለ በታሪክ ትንሹ ወንድ ፕሮፌሰር (18 ዓመት ከ346 ቀን) በሚል ማዕረግ ስሙ በ ጊነስ ወርልድ ሪከርድ ክብር መዝገብ የሰፈረው ናታን "age is number (እድሜ ቁጥር )" መሆኑን አሳይቶናል። እንደርሳለንን የማንአለብኝነት ሐሳብን ትተን ሐላፊነትን መለማመድና የክህሎትና የሙያ ባለቤት መሆን እንዳለብን በግልፅ ያሳያል።t.me/DBU11/8249Translate161August 9, 2026 8.4K 5