ለድህረ-ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
═════ ❁✿❁ ═════
የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ ይከናወናል፡፡
የመመዝገቢያ ሊንክ: https:/ngat.ethernet.edu.et
ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል።
ደ/ብርሃን ዩነቨርስቲ
@DBU11
@DBU111

1July 26, 2026 8.7K 7 39