መንግሥት በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት 1.5 ሚሊዮን የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት ያቀደውን ትልቅ ሀገራዊ ግብ… — Development Bank of Ethiopia (DBE) — TG.ME

መንግሥት በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት 1.5 ሚሊዮን የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት ያቀደውን ትልቅ ሀገራዊ ግብ ለማሳካት በሚስችሉ የፋይናንስ አማራጮች ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡
ውይይቱ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነው የተካሄደው፡፡
የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች ከስራ ተቋራጮች እና ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር እቅዱን መተገብር በሚቻልብት መንገድ ዙሪያ መክረዋል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አልሚዎች በስፋትና በፍጥነት መገንባት እንዲችሉ የሚያስችሉ ልዩ የፋይናንስ አሰራሮችንና የብድር አማራጮችን እያዘጋጀ ይገኛል።
----------
The Government of Ethiopia has set a target of 1.5 million homes over the next five years. Today DBE’s senior leadership sat down with contractors and Real estate developers, to work out what it takes to bring this to reality.
DBE is designing financing mechanisms so developers can build. What would unlock that? Only the industry can tell us -so today we asked all the relevant questions.
We are grateful to everyone who shared their invaluable knowledge
👍5❤1👏1
August 21, 2026 2.1K 10