Forwarded fromIbrahim hayerdin
አስደሳች ዜና የሴቶች መርከዝ አልሙእሚናት የቁርአን ሂፍዝና የኢስላማዊ እውቀት ማዕከል ለዓመታት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሴቶች አዳሪ መርከዝ እነሆ ከመጪው ዓመት ጀምሮ በመደበኛ ፕሮግራሙ እድሜያቸው ከ14 እስከ 18 ዓመት ያሉ አዲስ ሴት ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ መጀመሩን ያበስራል፡፡ ስለሆነም በዚህ ፕሮግራም መመዝገብ የምትፈልጉ መርከዙ ወደሚገኝበት ወለቴ መጥታችሁ ምዝገባ እንድታደርጉ እናስታውቃለን። መሟላት ያላባቸው መስፈርቶች 🔘 ቁርዓንን አስተካክላ…
August 17, 2026 690 2