✨🍃ታላቅ ብስራት ለመልካ ኖኖ መልካ ገፈርሳ ክ/ከተማ አንፎ እና 105 ዙሪያ ላላችሁ እናቶች በሙሉ✨🍃 እነሆ በአይነቱ እጅግ ልዩና አንገብጋቢ አርዕስቶችን የሚዳሰሱበት የእናቶች የስልጠና መድረክ በኡበይ ኢብኑ ካዕብ መስጂድ እና መድረሳ ተሰናድቶ የእናንተን መምጣት በጉጉት በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን:: አሏህ የእናትነትን ደረጃ ከሸለመሽ አሁኑኑ ይህንን ታሪካዊና በታላላቅ አሰልጣኞች የሚሰጠውን የሸሪዓ ኮርስ እንድትታደሚ ጥሪ ቀርቦልሻል:: የስልጠና አርዕስቶች 1⃣እናትነት…
August 13, 2026 162