@Darutewhide · 11.4K subscribers
በፍትህ ላይ ቀጥ ያልክ ሰለፊ ሁን ለአስተያየትና ጥቆማ 👉 @AbuNuhibnufedlu
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/DarutewhideIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 17, 2022per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
13 advertisers placed 14 creatives in this channel · est. CPM $3–10.
ነገ ደረስ የለም። አሰላሙአለይኩም ነገ ጠዋት ረፋድ ሑዘይፋ መስጂድ ያለው ደርስ ለነገ የለም።
.
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር (አቡ ሁዘይፋ) መውሊድ በድሩ ሁሴን ሚንበር ቲቪ t.me/NABAWITUBE
ሰዎች ማልቀስና መጨነቅ በነበረባቸው ቀን ልደታቸው እያከበሩ እንኳን ደስ አለህ ፣እንኳን ደስ አለሽ ይባባላሉ። 🎙በኡስታዝ አቡል ዐባስ ሀፊዘሁላህ t.me/Darutewhide
የመውሊድ ማምታቻ ሹብሀዎች ....? ሙብተዲዕ ማለት አይጥ ማለት ነዉ! 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ t.me/Darutewhide
አስደሳች ዜና የሴቶች መርከዝ አልሙእሚናት የቁርአን ሂፍዝና የኢስላማዊ እውቀት ማዕከል ለዓመታት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሴቶች አዳሪ መርከዝ እነሆ ከመጪው ዓመት ጀምሮ በመደበኛ ፕሮግራሙ እድሜያቸው ከ14 እስከ 18 ዓመት ያሉ አዲስ ሴት ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ መጀመሩን ያበስራል፡፡ ስለሆነም በዚህ ፕሮግራም መመዝገብ የምትፈልጉ መርከዙ ወደሚገኝበት ወለቴ መጥታችሁ ምዝገባ እንድታደርጉ እናስታውቃለን። መሟላት ያላባቸው መስፈርቶች 🔘 ቁርዓንን አስተካክላ…