የ AI ሞዴሎች ከሰዎች ትእዛዝ ውጪ የመሆን (Loss of Control) ክስተቶች በእጥፉ ጨመሩ! ⚠️ አዲስ… — 𝐃𝐀𝐆𝐈𝐂𝐎𝐌 | digital creator — TG.ME

የ AI ሞዴሎች ከሰዎች ትእዛዝ ውጪ የመሆን (Loss of Control) ክስተቶች በእጥፉ ጨመሩ! ⚠️ አዲስ የወጣ የምርምር ሪፖርት እንደሚያሳየው፣ የ AI ስርዓቶች የሰዎችን መመሪያ ችላ በማለት፣ በመዋሸት እና ህጎችን በመጣስ በራሳቸው ውሳኔ የመስጠት ድርጊታቸው ባለፈው ወር ብቻ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተረጋገጠ። 😱 የ AI ደህንነት እና ቁጥጥር ስጋት ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው!

😱24❤14👏1
August 29, 2026 5.8K