የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እንደ Amal፣ Jubba እና Amana Express ባሉ ሕገ-ወጥ የሐዋላ መስመሮች ገንዘብ መላክም ሆነ መቀበል በሕግ የተከለከለ መሆኑን አሳስቧል። እነዚህን ያልተፈቀዱ አገልግሎቶች መጠቀም ለገንዘብ ማጣት፣ ለባንክ ሂሳብ እገዳ እና ለሕጋዊ ተጠያቂነት ይዳርጋል። ሁልጊዜ በብሔራዊ ባንክ የተመዘገቡ ሕጋዊ የሐዋላ መስመሮችን ብቻ ይጠቀሙ!
August 29, 2026 3.3K