𝐃𝐀𝐆𝐈𝐂𝐎𝐌 | digital creator: post #6739 — TG.ME

Meta ታዳጊዎችን ለማጠበቅ $13.7 ቢሊዮን ዶላር ለመክፈል ተስማማ! ⚖️ ሜታ በማህበራዊ ሚዲያ ሱሰኝነት እና በታዳጊዎች ደህንነት ላይ የቀረቡበትን ክሶች ለመጨረስ ከ 47 የአሜሪካ ግዛቶች ጋር የስምምነት ውል ተፈራረመ። ከዚህ በተጨማሪም ከ 18 ዓመት በታች ያሉ ተጠቃሚዎች ማታ ማታ ኢንስታግራም መጠቀም እንዳይችሉ ይደረጋል። 🔥 የታዳጊዎችን ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም መገደብ አስፈላጊ ነው!

👍14❤7😱1
August 29, 2026 5K