Microsoft እና AMD አዲሱን የ AI ማፋጠኛ ቺፕሴት በጋራ አስተዋወቁ! ⚡️ ማይክሮሶፍት በክላውድ… — 𝐃𝐀𝐆𝐈𝐂𝐎𝐌 | digital creator — TG.ME

Microsoft እና AMD አዲሱን የ AI ማፋጠኛ ቺፕሴት በጋራ አስተዋወቁ! ⚡️ ማይክሮሶፍት በክላውድ ሰርቨሮቹ ላይ የሚሰሩ የ AI ሞዴሎችን ፍጥነት በእጥፍ ለመጨመር እና የኃይል ፍጆታን ለመቀነስ የሚያስችለውን አዲስ የ ኤምዲ (AMD) ፕሮሰሰር መጠቀም መጀመሩን ገለጸ። 😱 በ AI ቺፕስ በኩል ያለው ውድድር እጅግ እየረቀቀ ነው!

❤6👍1
August 28, 2026 6.8K