OpenAI የ ChatGPT "Code Interpreter" አሰራሩን በከፍተኛ ደረጃ አሳደገ! 💻 ኦፕንኤአይ የኮዲንግ እና የዳታ አናሊሲስ ስራዎችን የሚያከናውነውን አሰራር በማሻሻል፣ ውስብስብ የሶፍትዌር ፕሮጀክቶችን እና ትላልቅ ፋይሎችን በፍጥነት መተንተን የሚያስችል አዲስ ስሪት ለቀቀ። 💬 AI ኮድ የመፃፍ አቅሙ እያደገ መምጣቱ ለወደፊት ዴቨሎፐሮች እድል ነው ወይስ ስጋት? ❤️ እድል 🔥 ስጋት
22
8August 28, 2026 6.6K