በሽታ ምንነቱ ከታወቀ መታከም አለበት እንደሚባለው ስንፍና፣ ስልቹነት፣ መጥፎ ልማድም በተመሳሳይ መታረም አለባቸው ስንፍናን ማመን ትልቅ እርምጃ ነው። እውቀት ውቃቢ አይደለም ዘሎ አይሳፈርብህም ይላል ያገሬ ሰው😃 ማወቅ ከፈለግክ አንብብ ማለቱ ነው። መልካም የስራ ሳምንት @birhan_nega
August 31, 2026 326