⚜በጉምሩክ አስተላላፊዎችና በአስመጪዎች የሚደረግ የውክልና ጉዳይ በተመለከተ 🏵በጉምሩክ ስነ-ስርዓት የማስፈፀም ሂደት ውስጥ በአስመጪዎች እና በጉምሩክ አስተላላፊዎች መካከል የሚደረግ የትኛውም ውክልና በሠነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በኩል የተፈፀመ ስለመሆኑ በማረጋገጥ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑ ታውቆ በዚሁ አግባብ ገቢራዊ እንዲደረግ በማለት በዛሬው እለት ጥር 28 ቀን 2018 በደብዳቤ ቁጥር 4/1953/18 ከጉምሩክ ኮሚሽን የተላለፈ ሠርኩላር
12
11
3
2
1February 5, 2026 10K 85