⚜ቢያስፈልግዎ 🔊 የጉምሩክ ኮሚሽን ማስታወቂያ በአባሪው ለተዘረዘሩ የጉምሩክ አስተላላፊ ድርጅቶች÷ አስመጪዎች ወይም አምራች ድርጅቶች በሙሉ ሐሙስ ታህሳስ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲሱ የዋጋ አተማመን ዙርያ አስመጪዎች፣ አምራቾች እና የጉምሩክ አስተላላፊ ድርጅቶች በተገኙበት በስካይ ላይት ሆቴል የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የውይይት መድረክ ለግማሽ ቀን ስለተዘጋጀ የድርጅቱ ባለቤት ወይም ተወካይ በዕለቱ ከጥዋቱ 2፡30 ተሳታፊ እንዲሆኑ በጉምሩክ ኮሚሽን የደንበኞች ትምህርት እና ድጋፍ ዳይሬክቶሬት እወቁልኝ ብሏል::
18
7
2December 25, 2025 15K 77