⚜️በባንክ ፈቃድ ላይ ከተገለፀው ብዛትና መጠን ውጭ በኢንቮይስ ላይ ጨምሮ በመግለጽ ሰነዶች እየተመዘገቡና ቀረጥና ታክሱ በኢንቮይሱ መሰረት እየተሰላ ዕቃዎች ወደ አገር እየገቡ ስለሚገኙ ዕቃዎች በተመለከተ 🏵በባንክ ፈቃድ ላይ ከተገለፀው ብዛትና መጠን ውጭ በኢንቮይስ ላይ ጨምሮ በመግለጽ ሰነዶች እየመዘገቡና ቀረጥና ታክሱ በኢንቮይሱ መሰረት እያሰሉ ዕቃዎችን ወደ አገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እንዲደረግና ይህንን ፈጽመው በሚገኙ አስመጪዎች፣ የጉምሩክ አስተላላፊዎች እና አገልግሎቱን በሚሰጡ የጉምሩክ ባለሙያዎች ላይ ኮሚሽኑ ጥብቅ ህጋዊ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን በመግለጽ ከጉምሩክ ኮሚሽን ጥቅምት 10፣2018 በቁጥር 4/0849/18 የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ለሚፈጸምባቸው ቅ/ጽ/ቤቶች የተላለፈ ሠርኩላር
21
4
3
3
3
1October 21, 2025 22.4K 150