⚜ የገንዘብ ሚኒስቴር መስከረም 30 ቀን 2018 በደብዳቤ ቁጥር ገ/ኢ/1/9/188 በፃፈው ደብዳቤ በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ከጉምሩክ ቀረጥ ነጻ ወደ ሀገር እንዲገቡ ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ ጥቅምት 03 ቀን 2018 በደብዳቤ ቁጥር 4/0749/18 እና ጥቅምት 06 ቀን 2018 በደብዳቤ ቁጥር 4/0406/18 ከጉምሩክ ኮሚሽን የተላለፈ ሠርኩላር
10
6
4October 17, 2025 16.8K 52