ለTelegram Premium ተጠቃሚ ‼️ 🔺Bybit አዲስ የTelegram Boost Fiesta ዝግጅት… — crypto tips 🤑 — TG.ME

ለTelegram Premium ተጠቃሚ ‼️

🔺Bybit አዲስ የTelegram Boost Fiesta ዝግጅት ከMay 24, 2025 እስከ May 26, 2025 10:00 UTC ጀምሮ አስታውቋል።

📢ተሳታፊዎች በBybit የTelegram Channel Boost በማድረግ ሽልማቶችን ማግኘት ይችላሉ።

በእያንዳንዱ Boost 1 USDT በእያንዳንዱ 5 boost 2 USDT ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ ፣

📌ተሳታፊዎች የBybit UID ማስገባት አለባቸው፣ ሽልማቱ ዝግጅቱ ካለቀ በ10-14 ቀናት ውስጥ ይሰጣል ተብሏል።

⚡️LINK
🔥3
May 25, 2025 653 5 1