MeMeFi ላይ ሁሉም ተሳታፊ Eligible እንደሚሆን በተደጋጋሚ እየተገለፀ ሲሆን፤ አጠቃላይ አቅርቦቱ… — CryptAirET 🇪🇹 — TG.ME

$MeMeFi ላይ ሁሉም ተሳታፊ Eligible እንደሚሆን በተደጋጋሚ እየተገለፀ ሲሆን፤ አጠቃላይ አቅርቦቱ (Max. Supply) 10 B ቶክን እንዲሁም 90% በኤርድሮፕ መልክ ለተሳታፊዎች የሚከፋፈል ይሆናል፡፡ $MemeFi በመጪው ሳምንት Oct. 9 ላይ ሊስት የሚደረግ ሲሆን፤ በኤርድሮፕ distribution ጊዜ ትልቁን ድርሻ ይይዛሉ ከሚባሉት ውስጥ:- ✅ COIN BALANCE  ✅ IN-BOT Activity ✅ LEVEL ✅ SPIN ✅ EARN/TASK ይገኙበታል፡፡ እናንተም ታስኮችን በመስራት እና Spin በመጠቀም ነጥባችሁን እና ለቨላችሁን ለማሳደግ ጣሩ፡፡🤞

September 29, 2024 47 2