Creative_Aduta™: post #960 — TG.ME

Packed 🎁 Phone wallpapers 🏞 Profile pictures 🪄 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እንኳን ለአዲሱ አመት 2019 በሰላም በጤና በሕይወት እና በፍቅር አደረሳችሁ እያልኩ አዲሱ አመት ብዙ ፍሬ የምታፈሩበት የእግዚአብሔር ሞገስ ዕለት ዕለት በእናንተ ላይ የሚገለጥበት የክርስቶስ ኢየሱስ ሕይወት በሕይወታችሁ ደምቆ የምታይበት በጥበብ በእውቀትና በማስተዋልም ሁሉ የምትሞሉበት አመት እንዲሆንልችሁ እመኛለሁ! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻      🏞  @Creative_Aduta🏞 sʜᴀʀᴇ💯 sʜ…

September 11, 2026 117 1