CPU College Post Graduate programs(2016 E.C Enrollment Category): post #299 — TG.ME

Forwarded fromTITIKVAH-ETHIOPIA
የNGAT ፈተናና ምዝገባ ቀን ተራዘመ።

የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) መግቢያ ፈተና እና ምዝገባ ቀናት ተራዘመ።

ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የNGAT አመልካቾች ምዘገባ መጋቢት 01/2017 መጠናቀቁ እና ፈተናው መጋቢት 05/2017 ከ3፡00 ጀምሮ እንደሚሰጥ መገለጹ ይታወሳል።

ይሁን እንጂ በአንዳንድ ተፈታኞች ጥያቄ መሰረት ምዝገባው እስከ መጋቢት 04/2017 ዓ.ም እስከ ምሽቱ 12:00 የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል።

ፈተናው ደግሞ መጋቢት 12/2017 ከ3:00 ጀምሮ እንደሚሰጥ ገልጿል።

በተለያየ ምክንያት ምዝገባ ያመለጣቸው አመልካቾች ምዝገባቸውን ወደ
https://ngat.ethernet.edu.et/registration በመግባት መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።

#MoE

@tikvahethiopia
👍2
March 11, 2025 1.7K 1