ኢትዮ የህግ አገልግሎት/Ethio Legal Service: post #577 — TG.ME

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት መሠረት የመንግሥት አስፈጻሚው አካል አንድ ዋና የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ካቢኔ) ብቻ ነው ያለው። ይህ ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራ ሲሆን፣ በአዋጅ ቁጥር 1263/2014 በተደነገገው የአስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር መሠረት በአሁኑ ወቅት በአጠቃላይ 22 ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ይገኛሉ።
ከእነዚህ 22 የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ውስጥ በአሁኑ ወቅት 9 የሚኒስቴር ቦታዎችን በሴት ሚኒስትሮች እየተመሩ ይገኛሉ። በስም የተዘረዘሩት የሚኒስትሮች ስም እና የስ.ቁ ለውጥ ሊደረግ ይችላል። ለምሳሌ 👉 በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ አዲሱ አረጋ ናቸው።

መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሶት
የfacebook ሊንኩን
ይቀላቀሉ
👇👇


https://www.facebook.com/profile.php?id=100065172933419
❤2👍2