ዘፈን፣ ዘፋኝነትና ዝማሬ፤ ክርስትናና አገልግሎት‼ ❤️‍🔥🌱🌱🌱🌱🌱❤️‍🔥 በክርስትና ኑሮዋችን ታላቁ… — ካቶሊካዊ ምስሎች እና ቭድዮ(Catholic photo & short video) 🇻🇦🇪🇹 — TG.ME

❤️‍🔥🌱🌱🌱🌱🌱❤️‍🔥 ዘፈን፣ ዘፋኝነትና ዝማሬ፤ ክርስትናና አገልግሎት‼ ❤️‍🔥🌱🌱🌱🌱🌱❤️‍🔥 በክርስትና ኑሮዋችን ታላቁ ጥሪያችን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ኑሮን በመኖር ለጌታ ሕይወታችን ምስክርነትን፤ አንደበታችን ዝማሬን በማፍለቅ ጌታን ደስ የሚያሰኝና ክብሩን የሚገልጽ ሕይወት በመኖር በጌታ የማያምኑ፥ በኑሯችን፤ በምግባራችንና በንግግራችን ተማርከው ሕይወት ወደሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ይመጡ ዘንድ ብርሃን የሆነ ሕይወት መኖር ነው፡፡ ስለዚህ አኗኗራችን ዓለም …

May 3, 2026 574 3