እንዴት ናችሁ... ከምሰጠው የCorrect score ቡድኖች ውጭ በራሳችሁ አንድም ቡድን አትደባልቁ(አትጨምሩ) ከጨመራችሁ ሀላፊነቱን እራሳችሁ ውሰዱ እኔጋ እየመጣችሁ እንዲ ሆነ እንደዛ ሆነ እያላችሁ አቤቱታ አታቅርቡ። የማንችስተር ደጋፊ ስለሆንኩ ነው ምናምን እያላችሁ እኔ ከሰጠሁዋችሁ ጋር አታቀላቅሉ። የቁማር ሱስ ካለባችሁ እና የቤቲንግ የመቁረጥ አባዜ ያለባችሁ ልጆች ካላችሁ ለብቻው መድቡት እንደ ኳስ አፍቃሪ ሳይሆን እንደ ቢዝነስ ነው አይደል የያዝነው? እንደኔ ሀላፊነት የሰጠሁዋችሁ ቡድን ማሸነፍ ነው በሱም 101% እርግጠኛ ነኝ። ከዛ ባለፈ በራሳችሁ የምትጨምሩት ላይ እኔ አይመለከተኝም። እኔ የምጠየቀው የሰጠኋችሁ ካልተሳካ ብቻ ነው ከዛ ውጭ ሀላፊነቱን አልወስድም አንዳንድ ልጆች የቤቲንግ ሱስ ነው እንጂ ለገንዘብ አይመስለኝም የምትወራረዱት። እኔ ጋር እንድትመጡ የምፈልገው ደግሞ ገንዘብ የሚያስፈልጋችሁ ቤቲንግን ገንዘብ ለማግኘት ብቻ የምትጠቀሙበት እንዲሆን ነው የምፈልገው ለማንኛውም እወቁበት በተደጋጋሚ ቅሬታ እየደረሰኝ ስለሆነ ነው ይህን እንድፅፍ የተገደድኩት። @BETTING_FIXEDD መልካም ምሽትt.me/correctscore_fulltime/2020TranslateNovember 20, 2026 934