የስራ ቅጥር ማስታወቅያ ድርጅታችን ሄኖክ እንዳለ ጠቅላላ ስራ ተቃራጭ በሚከተሉት የስራ ዘርፍ ሰራተኞች… — Construction Job Vacancies ስራ — TG.ME

የስራ ቅጥር ማስታወቅያ
ድርጅታችን ሄኖክ እንዳለ ጠቅላላ ስራ ተቃራጭ በሚከተሉት የስራ ዘርፍ ሰራተኞች ይፈልጋል
👉1) site engineer ብዛት- 2
👉2) office engineer ብዛት -2
👉👉2.1) ጀማሪ መሃንዲስ ብዛት -1
👉👉2.2) የሰው ኃይል አስተዳደር ብዛት -1
👉3) accountant ብዛት -1 ፆታ ሴት
👉4) ፀሐፊ ብዛት -1
👉5)  አናጽ ብዛት- 4
👉6)  ግንበኛ ብዛት- 4
👉7)  ፈራዩ ብዛት- 8
👉8)  ጀነራል ፎርማን ብዛት -1
👉9)  ፎርማን ብዛት -1
👉10) አስተዳደር ጾታ ሴት ብዛት -1 0 ዓመት የስራ ልምድ
ከ 1-9 1 ዓመት እና ከዛ በላይ building ላይ የሰራ እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ቢኖራቸው ይመረጣል የስራው ቦታ አዲስ አበባ
Cv attach on ቴሌግራም with 0920349858 or call on working hour by 0920349858
❤47👍44🙏6😱1
August 19, 2026 15.6K 149