ማሳሰቢያ፦ የምዝገባ ጊዜ፦ የቅጥር ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ… — Construction Job Vacancies ስራ — TG.ME

ማሳሰቢያ፦

የምዝገባ ጊዜ፦ የቅጥር ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ

* የምዝገባ ቦታ፡- ባሕር ዳር ቀበሌ 17 በድሮው ግብርና ሜካናይዜሽን በመስከረም 16 ት/ቤት እና በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያው መካከል ካለው ዋናው መ/ቤት የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 25 ወይም Email address amharametalindustrygmail.com መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ተወዳደረዎች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ)

ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ ቋሚ ደመወዝ እየተከፈላቸዉ መስራታቸውን በህጉ መሰረት የገቢ ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ መቅረብ አለበት፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 220 12 88/0582219986 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ኢ ን ተ ር ፕራ ይ ዙ
❤40🔥1😁1
August 14, 2026 11.7K 92