Forwarded fromBIBirhan NegaEvery new chapter makes you junior, ተፍ ተፍ ብለህ መኪና ልትገዛ ስታስብ የመኪና ገበያውን አስበኸው አይተኸው ስለማታውቅ ግራ ግብት 😀መንጃ ፈቃድ ስንማር ቴስታታ ምንታታ ገተታ፣ ፌርማታሁሌም ተማሪ መሆንን መልመድ ጥቅሙ ይሄ ነው።t.me/coffeepluscode/61TranslateJuly 18, 2026 37