Phew, ይሄ ነገር በጣም አስቀያሚ ስራ ነበር ሚካኤልን cuz እኔ ያለሁበት ሰፈር ብዙ አሉ እና ስራ ፈተው… — Survivor Logs — TG.ME

TIKVAH-ETHIOPIAበሞተር ብስክሌት ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነሳ።
Phew, ይሄ ነገር በጣም አስቀያሚ ስራ ነበር ሚካኤልን cuz እኔ ያለሁበት ሰፈር ብዙ አሉ እና ስራ ፈተው ሲያሳዝኑ like ለምግብ እስኪቸገሩ ልጅ ያለው ምናምን ነበር እና ምንም irresponsible የሆነ ውሳኔ ነበር good thing ትንሽ ይዘገያሉ እንጂ ያስባሉ I think😁
October 13, 2026 601